በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች ሕይወት ማለፉን እና የአካል ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በከተማዋ ያጋጠመው የውሃ ችግር ለረጅም ጊዜም በመቆየቱ ነዋሪዎች ብሶታቸውን ለማሰማት ዛሬ ረቡዕ የካቲት 08/2015 ዓ.ም. ጠዋት ወደ ከተማዋ የውሃ ልማት አስተዳደር ቢሮ ባቀኑበትም ወቅት … Continue reading በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ